ZembilGo Slow connection — still loading… / ግንኙነቱ ቀርፋፋ ነው፤ እየጫነ ነው…

Noise Reduction Hearing Aid (2 ears)

15,999 ETB · In stock

በአደጋ,በእድሜ አልያም በዘር ለመጣ የመስማት አቅም ለቀነሰባቸዉ በሙሉ የ Hearing Aid ጥራት መለኪያ የሆነዉን Noise reduction Hearing aid ይዘን መተናል። የመስማትን አቅም የሚጨምር ባለ2 ጆሮ behind the ear hearing aid ባላ 16 channel digital system ማሽን ያለዉ intelligent nose reduction ያለዉ ከለስላሳ silical gel የተሰራ ስለሆነ ለጆሮአችን ምቾት ያለዉ በአንድ charge ረዘም ላለ ግዜ የሚያገለግል ,ለሁሉም እድሜ ተስማሚ

Condition: new · Category: Medical Supplies & Equipment

Sold by ጉሊት market · መገናኛ ,ኃይለማርያም ህንፃ ,1st floor shop 113, and 2nd floor 208 , Addis Ababa · ZembilGo, Ethiopia

More from ጉሊት market